| ማርቆስ 13:10 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም10 አስቀድሞ ግን ወንጌል ለሕዝብ ሁሉ መሰበክ አለበት።Ver Capítulo መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 አስቀድሞ ግን ወንጌል ለሕዝብ ሁሉ መሰበክ አለበት።Ver Capítulo አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 ይህ ሁሉ ከመሆኑ በፊት ግን ወንጌል ለዓለም ሕዝብ ሁሉ መዳረስ ይገባዋል።Ver Capítulo የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 አስቀድሞም ወንጌል ለአሕዛብ ሁሉ ይሰበክ ዘንድ ይገባል።Ver Capítulo መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)10 አስቀድሞም ወንጌል ለአሕዛብ ሁሉ ይሰበክ ዘንድ ይገባል።Ver Capítulo |