ሉቃስ 7:35 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም35 ጥበብ ግን ትክክለኛ መሆኗ በልጆቿ ሁሉ ዘንድ ተረጋገጠ።” Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)35 ነገር ግን የጥበብ መጽደቅ በልጆችዋ ሁሉ ተረጋገጠ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም35 የጥበብ ትክክለኛነት በልጆችዋ ይረጋገጣል።” Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)35 ጥበብም ከልጆችዋ ሁሉ ጸደቀች።” Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)35 ጥበብም ለልጆዋ ሁሉ ጸደቀች። Ver Capítulo |