ሉቃስ 24:2 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም2 ድንጋዩም ከመቃብሩ ደጃፍ ተንከባልሎ አገኙት፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ድንጋዩንም ከመቃብሩ ወዲያ ተንከባሎ አገኙት፤ Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 መቃብሩ የተዘጋበትን ድንጋይ ከመቃብሩ ወዲያ ተንከባሎ አገኙት። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ያቺንም ድንጋይ ከመቃብሩ ላይ ተንከባልላ አገኙአት። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)2 ድንጋዩንም ከመቃብሩ ተንከባሎ አገኙት፥ Ver Capítulo |