ሉቃስ 22:57 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም57 እርሱ ግን፣ “አንቺ ሴት፤ እኔ ዐላውቀውም” ብሎ ካደ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)57 እርሱ ግን “አንቺ ሴት! እኔ አላውቀውም፤” ሲል ካደ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም57 ጴጥሮስ ግን፥ “አንቺ ሴት! እኔ አላውቀውም!” ሲል ካደ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)57 እርሱ ግን፥ “ሴትዮ! የምትዪውን አላውቅም” ብሎ ካደ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)57 እርሱ ግን፦ አንቺ ሴት፥ አላውቀውም ብሎ ካደ። Ver Capítulo |