ሉቃስ 2:33 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም33 አባቱና እናቱም ስለ እርሱ በተነገረው ነገር ተገረሙ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)33 ዮሴፍና እናቱም ስለ እርሱ በተባሉት ነገሮች ይደነቁ ነበር። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም33 ዮሴፍና ማርያም ስለ ሕፃኑ በተባለው ነገር ሁሉ ይደነቁ ነበር። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)33 ዮሴፍና እናቱ ግን በእርሱ ላይ ስለሚናገረው ያደንቁ ነበር። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)33 ዮሴፍና እናቱም ስለ እርሱ በተባለው ነገር ይደነቁ ነበር። Ver Capítulo |