ኢያሱ 19:14 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም14 በስተ ሰሜንም በኩል ወደ ሐናቶን ይዞርና በይፍታሕኤል ሸለቆ ላይ ይቆማል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 ድንበሩም በሰሜን በኩል ወደ ሐናቶን ዞረ፥ መጨረሻውም በይፍታሕ-ኤል ሸለቆ ነበረ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም14 የሰሜኑም ድንበር መመለሻው የይፍታሕኤል ሸለቆ ሆኖ ወደ ሐናቶን አቅጣጫ ይታጠፋል፤ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 ድንበሩም በሰሜን በኩል ወደ አሞት ይዞራል፥ መውጫውም በሐናት በኩል በጌፋሄል ሸለቆ ነበረ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)14 ድንበሩም በሰሜን በኩል ወደ ሐናቶን ዞረ፥ መውጫውም በይፍታሕኤል ሸለቆ ነበረ። Ver Capítulo |