ዮሐንስ 4:3 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም3 ጌታም ይህን እንዳወቀ ይሁዳን ለቅቆ ወደ ገሊላ ተመልሶ ሄደ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 የይሁዳን ምድር ትቶ ወደ ገሊላ እንደገና ሄደ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 ስለ እርሱ የተባለውን ፈሪሳውያን እንደ ሰሙ ባወቀ ጊዜ ኢየሱስ የይሁዳን ምድር ትቶ ወደ ገሊላ ተመልሶ ሄደ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 የይሁዳንም ምድር ትቶ ዳግመኛ ወደ ገሊላ ሄደ። Ver Capítulo |