| ዮሐንስ 17:16 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም16 እኔ ከዓለም እንዳልሆንሁ ሁሉ፣ እነርሱም ከዓለም አይደሉም።Ver Capítulo መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 እኔ ከዓለም እንዳልሆንሁ ሁሉ እነርሱም ከዓለም አይደሉም።Ver Capítulo አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 እኔ ከዓለም እንዳይደለሁ እነርሱም ከዓለም አይደሉም።Ver Capítulo የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 እኔ ከዓለም እንዳይደለሁ ከዓለም አይደሉምና።Ver Capítulo መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)16 እኔ ከዓለም እንዳይደለሁ ከዓለም አይደሉም።Ver Capítulo |