ዮሐንስ 11:53 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም53 ከዚያ ቀን ጀምሮም፣ ሊገድሉት አሤሩ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)53 እንግዲህ ከዚያ ቀን ጀምረው ሊገድሉት ተማከሩ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም53 ስለዚህ ከዚያ ቀን ጀምሮ ኢየሱስን ለመግደል ተማከሩ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)53 ከዚያችም ቀን ጀምሮ የካህናት አለቆች ሊገድሉት ተማከሩ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)53 እንግዲህ ከዚያ ቀን ጀምረው ሊገድሉት ተማከሩ። Ver Capítulo |