ዮሐንስ 10:31 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም31 አይሁድ ሊወግሩት እንደ ገና ድንጋይ አነሡ፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)31 አይሁድ ሊወግሩት ደግመው ድንጋይ አነሡ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም31 በዚህ ጊዜ አይሁድ ኢየሱስን ለመውገር እንደገና ድንጋይ አነሡ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)31 ዳግመኛም አይሁድ ሊወግሩት ድንጋይ አነሡ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)31 አይሁድ ሊወግሩት ደግመው ድንጋይ አነሡ። Ver Capítulo |