| ኤርምያስ 52:5 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም5 ከተማዪቱም እስከ ንጉሥ ሴዴቅያስ ዘመነ መንግሥት ዐሥራ አንደኛ ዓመት ድረስ እንዲሁ እንደ ተከበበች ቈየች።Ver Capítulo መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ከተማይቱም እስከ ንጉሡ ሴዴቅያስ ዐሥራ አንደኛው ዓመት ድረስ ተከብባ ነበር።Ver Capítulo አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 ሴዴቅያስ እስከ ነገሠበት እስከ ዐሥራ አንደኛ ዓመት ድረስ ከበቡአት።Ver Capítulo የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ከተማዪቱም እስከ ንጉሡ እስከ ሴዴቅያስ እስከ ዐሥራ አንደኛው ዓመተ መንግሥት ድረስ ተከብባ ነበር።Ver Capítulo መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)5 ከተማይቱም እስከ ንጉሡ እስከ ሴዴቅያስ እስከ አሥራ አንደኛው ዓመት ድረስ ተከብባ ነበር።Ver Capítulo |