ኤርምያስ 41:14 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም14 እስማኤል ከምጽጳ ማርኮ የወሰዳቸው ሰዎች ሁሉ አምልጠው ወደ ቃሬያ ልጅ ወደ ዮሐናን ገቡ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 እስማኤልም ከምጽጳ የማረካቸው ሕዝብ ሁሉ ዘወር ብለው ተመለሱ፥ ወደ ቃሬያም ልጅ ወደ ዮሐናን ሄዱ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም14 መለስ ብለውም በመሮጥ ከእነርሱ ጋር ተደባለቁ፤ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 እስማኤልም ከመሴፋ የማረካቸው ሕዝብ ሁሉ ተመልሰው ወደ ቃርሔም ልጅ ወደ ዮሐናን ሔዱ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)14 እስማኤልም ከምጽጳ የማረካቸው ሕዝብ ሁሉ ዘወር ብለው ተመለሱ፥ ወደ ቃሬያም ልጅ ወደ ዮሐናን ሄዱ። Ver Capítulo |