ያዕቆብ 3:11 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም11 ከአንድ ምንጭ ጣፋጭ ውሃና መራራ ውሃ ይመነጫልን? Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ከአንድ ምንጭ ጣፋጭ ውሃና መራራ ውሃ ይመነጫልን? Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 ከአንድ ምንጭ ለመጠጥ የሚሆን ጣፋጭ ውሃና መራራ ውሃ ሊፈልቅ ይችላልን? Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ምንጭስ ከአንድ አፍ የሚጣፍጥንና የሚመርን ውሃ ያመነጫልን? Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)11 ምንጭስ ከአንድ አፍ የሚጣፍጥንና የሚመርን ውኃ ያመነጫልን? Ver Capítulo |