| ዘፍጥረት 43:1 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም1 ራቡ አሁንም በምድሪቱ ላይ እንደ ጸና ነበር፤Ver Capítulo መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 ራቡ አሁንም በምድሪቱ ላይ እንደ ጸና ነበር፤Ver Capítulo አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 በከነዓን ምድር ራቡ እጅግ እየበረታ ሄደ፤Ver Capítulo የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 ከዚህም በኋላ ራብ በሀገር ላይ ጸና።Ver Capítulo መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)1 ራብም በምድር ጸና።Ver Capítulo |