ዘፍጥረት 26:30 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም30 ይሥሐቅም ድግስ ደግሶ አበላቸው፤ አጠጣቸው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)30 ይስሐቅም ማዕድ አቀረበላቸው፥ በሉም ጠጡም። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም30 ከዚህ በኋላ፥ ይስሐቅ ግብዣ አደረገላቸው፤ እነርሱም በሉ፤ ጠጡ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)30 ይስሐቅም ማዕድ አቀረበላቸው፤ በሉም፤ ጠጡም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)30 ይስሐቅም ማዕድ አቀረበላቸው በሉም ጠጡም። Ver Capítulo |