ዘፍጥረት 17:27 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም27 በአብርሃም ቤት ያሉ ወንዶች ሁሉ፣ በቤቱ የተወለዱትም ሆኑ ከውጭ በገንዘብ የተገዙ ከርሱ ጋራ ተገረዙ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)27 በቤት የተወለዱትና በብር ከእንግዶች የተገዙት፥ የቤቱ ሰዎች ሁሉ ከእርሱ ጋር ተገረዙ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም27 በቤቱ የተወለዱና ከውጪ የተገዙ ባሪያዎች ሳይቀሩ ወንዶች ሁሉ ከአብርሃም ጋር ተገረዙ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)27 በቤት የተወለዱትና በብር ከእንግዶች የተገዙት፥ የቤቱ ወንዶች ሁሉ ከእርሱ ጋር ተገረዙ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)27 በቤት የተወለዱትና በብር ከእንግዶች የተገዙት የቤቱ ሰዎች ሁሉ ከእርሱ ጋር ተገረዙ። Ver Capítulo |