ዘፍጥረት 1:19 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም19 መሸ፤ ነጋም፣ አራተኛ ቀን። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 ማታም ሆነ ጥዋትም ሆነ፥ አራተኛ ቀን። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም19 ቀኑ መሸ፤ ሌሊቱም ነጋ፤ አራተኛ ቀን ሆነ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 ማታም ሆነ፤ ጥዋትም ሆነ፤ አራተኛም ቀን ሆነ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)19 ማታም ሆነ ጥዋትም ሆነ አራተኚ ቀን። Ver Capítulo |