ኤፌሶን 5:12 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም12 በድብቅ የሚሠሩትን ነገር መናገር ራሱ አሳፋሪ ነውና። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 እነርሱ በስውር ስለሚያደርጉት መናገር እንኳን ያስነውራል። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 በጨለማ የሚኖሩ ሰዎች በስውር ስለሚያደርጉት ነገር መናገር እንኳ ያሳፍራል። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 በስውር የሚሠሩት ሥራ ለመናገር የሚያሳፍር ነውና። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)12 እነርሱ በስውር ስለሚያደርጉት መናገር እንኳ ነውር ነውና፤ Ver Capítulo |