ዘዳግም 23:22 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም22 ሳትሳል ብትቀር ግን በደለኛ አትሆንም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 ባትሳል ግን ኃጢአት የለብህም። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም22 ይሁን እንጂ ለእግዚአብሔር ስእለት አለማድረግ ራሱ ኃጢአት አይደለም፤ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 ባትሳል ግን ኀጢአት የለብህም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)22 ባትሳል ግን ኃጢአት የለብህም። Ver Capítulo |