ዳንኤል 4:24 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም24 “ንጉሥ ሆይ፤ ትርጕሙ ይህ ነው፤ ልዑሉ በንጉሡ በጌታዬ ላይ ያወጣው ዐዋጅ ይህ ነው፤ Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም24 “ንጉሥ ሆይ! እነሆ፥ ትርጒሙ ይህ ነው፤ ልዑል እግዚአብሔር በአንተ በጌታዬ በንጉሡ ላይ እንዲፈጸም የወሰነው ነገር የሚከተለው ነው፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)24 በጌታዬ በንጉሥ ላይ የወረደው የልዑሉ ትእዛዝ ነው፥ Ver Capítulo |