ዳንኤል 11:42 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም42 ሥልጣኑን በብዙ አገሮች ላይ ያንሰራፋል፤ ግብጽም አታመልጥም። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም42 ሥልጣኑን በብዙ አገሮች ላይ በሚያንሰራፋበትም ጊዜ ግብጽም ራስዋ አታመልጥም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)42 እጁን በአገሮች ላይ ይዘረጋል፥ የግብጽም ምድር አታመልጥም። Ver Capítulo |