ዳንኤል 11:23 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም23 ከርሱ ጋራ ስምምነት ከተደረገ በኋላ የማታለል ሥራውን ይሠራል፤ ከጥቂት ሰዎች ጋራ ለሥልጣን ይበቃል። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም23 በተንኰል የሰላም ውል በመደራደር ሌሎችን ያታልላል፤ የእርሱ ተከታዮች ጥቂቶች ቢሆኑም እየበረታ ይሄዳል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)23 ከእርሱም ጋር ከተወዳጀ በኋላ በተንኰል ያደርጋል፥ ከጥቂትም ሕዝብ ጋር ወጥቶ ይበረታል። Ver Capítulo |