ሐዋርያት ሥራ 20:12 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም12 ሰዎችም ያን ጐበዝ ሕያው ሆኖ ወሰዱት፤ በዚህም እጅግ ተጽናኑ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ብላቴናውንም ደኅና ሆኖ ወሰዱት፤ እጅግም ተጽናኑ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 ሰዎቹም የዳነውን ወጣት ወደ ቤት ወሰዱት፤ በዚህም እጅግ ተጽናኑ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ብላቴናውንም ደኅና ሆኖ ወሰዱት፤ እጅግም ደስ አላቸው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)12 ብላቴናውንም ደኅና ሆኖ ወሰዱት እጅግም ተጽናኑ። Ver Capítulo |