ሐዋርያት ሥራ 2:35 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም35 “ጠላቶችህን ለእግርህ መረገጫ፣ እስከማደርግልህ ድረስ፣ በቀኜ ተቀመጥ” አለው።’ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)35 “ጠላቶችህን የእግርህ መረገጫ እስካደርግልህ ድረስ!” Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)35 ጠላቶችህን ከእግርህ ጫማ በታች እስክጥላቸው ድረስ። Ver Capítulo |