2 ሳሙኤል 13:27 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም27 ነገር ግን አቤሴሎም አጥብቆ ስለ ለመነው፣ አምኖንና ሌሎቹ የንጉሡ ወንዶች ልጆች ሁሉ ዐብረውት እንዲሄዱ አደረገ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)27 ነገር ግን አቤሴሎም አጥብቆ ስለ ለመነው፥ አምኖንና የንጉሡ ወንዶች ልጆች ሁሉ አብረውት እንዲሄዱ አደረገ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም27 አቤሴሎም አጥብቆ ስለ ጠየቀ ዳዊት፥ አምኖንና የቀሩትም ወንዶች ልጆቹ ሁሉ እንዲሄዱ ፈቀደ። አቤሴሎም ለንጉሥ የሚገባ ግብዣ አዘጋጅቶ ነበር፤ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)27 አቤሴሎምም የግድ አለው፤ አምኖንንና የንጉሡንም ልጆች ከእርሱ ጋር ላከ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)27 አቤሴሎምም የግድ አለው፥ አምኖንንና የንጉሡንም ልጆች ሁሉ ከእርሱ ጋር ሰደደ። Ver Capítulo |