2 ነገሥት 24:19 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም19 ኢዮአቄም እንዳደረገው ሁሉ፣ እርሱም በእግዚአብሔር ፊት ክፉ ነገር አደረገ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 ኢዮአቄም ባደረገው ዓይነት ሴዴቅያስ ክፉ አደረገ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም19 ኢዮአቄም ባደረገው ዐይነት ሴዴቅያስ ክፉ አደረገ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 ኢዮአቄምም እንዳደረገው ሁሉ በእግዚአብሔር ፊት ክፉ አደረገ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)19 ኢዮአቄምም እንዳደረገ ሁሉ በእግዚአብሔር ፊት ክፉ አደረገ። Ver Capítulo |