| 2 ነገሥት 16:20 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም20 አካዝም ከአባቶቹ ጋራ አንቀላፋ፤ ከእነርሱ ጋራ በዳዊት ከተማ ተቀበረ። ልጁ ሕዝቅያስም በምትኩ ነገሠ።Ver Capítulo መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 አካዝ ሞተ፤ በዳዊት ከተማ በሚገኘው በነገሥታት መካነ መቃብር ተቀበረ፤ በእርሱም እግር ተተክቶ ልጁ ሕዝቅያስ ነገሠ።Ver Capítulo አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም20 አካዝ ሞተ፤ በዳዊት ከተማ በሚገኘው በነገሥታት መካነ መቃብር ተቀበረ፤ በእርሱም እግር ተተክቶ ልጁ ሕዝቅያስ ነገሠ።Ver Capítulo የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 አካዝም እንደ አባቶቹ አንቀላፋ፥ በዳዊትም ከተማ ተቀበረ፤ ልጁም ሕዝቅያስ በእርሱ ፋንታ ነገሠ።Ver Capítulo መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)20 አካዝም ከአባቶቹ ጋር አንቀላፋ፤ በዳዊትም ከተማ ከአባቶቹ ጋር ተቀበረ፤ ልጁም ሕዝቅያስ በእርሱ ፋንታ ነገሠ።Ver Capítulo |