1 ሳሙኤል 28:22 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም22 አሁንም እባክህ አገልጋይህ የምትልህን ስማ፤ ብርታት አግኝተህ መሄድ እንድትችል፣ ጥቂት ምግብ ላቅርብልህና ብላ።” Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 አሁንም እባክህ አገልጋይህ የምትልህን ስማ፤ ብርታት አግኝተህ መሄድ እንድትችል፥ ጥቂት ምግብ ላቅርብልህና ብላ።” Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም22 አንተ ደግሞ አሁን የእኔን የአገልጋይህን ቃል ስማ፤ ምግብ ላዘጋጅልህና ተመገብ መንገድህንም በርትተህ መሄድ ትችላለህ።” Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 አሁን እንግዲህ አንተ ደግሞ የአገልጋይህን ቃል እንድትሰማ እለምንሃለሁ፤ በፊትህም ቁራሽ እንጀራ ላኑርልህ፤ መንገድም ትሄዳለህና ትበረታ ዘንድ ብላ” አለችው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)22 አሁን እንግዲህ አንተ ደግሞ የባሪያህን ቃል እንድትሰማ እለምንሃለሁ፥ በፊትህም ቁራሽ እንጀራ ላኑርልህ በመንገድም ስትሄድ ትበረታ ዘንድ ብላ አለችው። Ver Capítulo |