Biblia Todo Logo
La Biblia Online
- Anuncios -




1 ሳሙኤል 14:8 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

8 ዮናታንም እንዲህ አለው፣ “እንግዲያውስ ና፤ ወደ ሰዎቹ እንሻገርና እንታያቸው።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

8 ዮናታንም እንዲህ አለው፥ “እንግዲያውስ ና፤ ወደ ሰዎቹ እንሻገርና እንታያቸው።

Ver Capítulo Copiar

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

8 ዮናታንም እንዲህ አለው፤ “እሺ እንግዲያውስ ወደ ማዶ እንሻገርና ለፍልስጥኤማውያን ፊት ለፊት እንታያቸው፤

Ver Capítulo Copiar

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

8 ዮና​ታ​ንም አለው፥ “እነሆ፥ ወደ ሰዎቹ እና​ል​ፋ​ለን፤ ወደ እነ​ር​ሱም እን​ቀ​ር​ባ​ለን፤

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

8 ዮናታንም አለ፦ እነሆ፥ ወደ ሰዎቹ እናልፋለን እንገለጥላቸውማለን፥

Ver Capítulo Copiar




1 ሳሙኤል 14:8
3 Referencias Cruzadas  

ወጣቱም ጋሻ ጃግሬ፣ “በልብህ ያሰብኸውን ሁሉ አድርግ፤ ወደ ኋላም አትበል፤ እኔም በሙሉ ልብ ካንተው ጋራ ነኝ” አለው።


እነርሱም፣ ‘ወደ እናንተ እስክንመጣ እዚያው ጠብቁን’ ካሉን፣ ባለንበት ሆነን እንጠብቃቸዋለን፤ ወደ እነርሱም አንወጣም።


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios


¡Síguenos en WhatsApp! Síguenos