| 1 ቆሮንቶስ 4:2 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም2 ባለዐደራዎችም ታማኝ ሆነው መገኘት አለባቸው።Ver Capítulo መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ከዚህም በላይ፥ በመጋቢዎች ዘንድ የታመነ ሆኖ መገኘት ያሻል።Ver Capítulo አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 ባለ ዐደራዎችም ታማኞች ሆነው መገኘት አለባቸው።Ver Capítulo የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 እንግዲህ በዚህ ከመጋቢዎች እያንዳንዱ ቸርና ታማኝ ሆኖ እንዲገኝ ይፈለጋል።Ver Capítulo መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)2 እንደዚህም ሲሆን፥ በመጋቢዎች ዘንድ የታመነ ሆኖ መገኘት ይፈለጋል።Ver Capítulo |