ሮሜ 6:7 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 የሞተ ሰው ለኃጢአት ከመገዛት ነጻ ነው። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም7 ምክንያቱም የሞተ ከኀጢአት ነጻ ወጥቷል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 የሞተስ ከኃጢአት ነጻ ወጥቶአልና። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 የሞተስ ከኀጢአት ነጻ ወጥቶአል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)7-8 ነገር ግን ከክርስቶስ ጋር ከሞትን ከእርሱ ጋር ደግሞ በሕይወት እንድንኖር እናምናለን፤ Ver Capítulo |