መዝሙር 78:32 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም32 ይህም ሁሉ ሆኖ ሕዝቡ ኃጢአት ከመሥራት ገና አልተገታም፤ ብዙ ተአምራት ቢያሳያቸውም በእርሱ አላመኑም። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም32 ይህም ሁሉ ሆኖ በበደላቸው ገፉበት፤ ድንቅ ሥራዎቹንም አላመኑም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)32 ከዚህም ሁሉ ጋር እንደገና በደሉ፥ ተኣምራቱንም አላመኑም፥ Ver Capítulo |