መዝሙር 63:10 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 በሰይፍ ይገደላሉ፤ ሬሳቸውንም ቀበሮዎች ይበሉታል። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም10 ለሰይፍ ዐልፈው ይሰጣሉ፤ የቀበሮዎችም ምግብ ይሆናሉ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 እነርሱ ግን ነፍሴን ለከንቱ ፈለጓት፥ ወደ ምድር ጥልቅ ይገባሉ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ጻድቅ በእግዚአብሔር ደስ ይለዋል፥ በእርሱም ይታመናል፤ ልባቸውም የቀና ሁሉ ይከብራሉ። Ver Capítulo |