መዝሙር 62:11 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 እግዚአብሔር አንድ ጊዜ ተናግሮአል፤ ኀይል የእግዚአብሔር መሆኑን ሁለት ጊዜ ሰምቼአለሁ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም11 እግዚአብሔር አንድ ነገር ተናገረ፤ እኔም ይህን ሁለት ጊዜ ሰማሁ፤ ኀይል የእግዚአብሔር ነው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ዓመፃን ተስፋ አታድርጉ፥ ቅሚያንም አትተማመኑት፥ ባለጠግነት ቢበዛ ልባችሁ አይኩራ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ንጉሥ ግን በእግዚአብሔር ደስ ይለዋል፤ በእርሱም የሚምል ሁሉ ይከብራል፥ ዐመፅን የሚናገር አፍ ይዘጋልና። Ver Capítulo |