መዝሙር 51:2 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 በደሌን ሁሉ አጥበህ አስወግድልኝ፤ ከኃጢአቴም አንጻኝ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም2 በደሌን ፈጽሞ ዕጠብልኝ፤ ከኀጢአቴም አንጻኝ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ወደ ቤርሳቤህ ከገባ በኋላ ነቢዩ ናታን ወደ እርሱ በመጣ ጊዜ፥ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ልብህ ኀጢአትን ያስባል፤ እንደ ተሳለ ምላጭ ሽንገላን አደረግህ። Ver Capítulo |