Biblia Todo Logo
La Biblia Online

- Anuncios -




መዝሙር 50:9 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

9 እንዲሁም ከበረትህ ኰርማዎችን፥ ከጒሮኖህም አውራ ፍየሎችን ልወስድብህ አልፈልግም።

Ver Capítulo Copiar

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

9 እኔ ግን ኰርማህን ከበረት፣ ፍየሎችህንም ከጕረኖ የምፈልግ አይደለሁም፤

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

9 ከቤትህ ፍሪዳን ከመንጋህም አውራ ፍየልን አልወስድም፥

Ver Capítulo Copiar

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

9 ከኀ​ጢ​አቴ ፊት​ህን መልስ፥ በደ​ሌ​ንም ሁሉ ደም​ስ​ስ​ልኝ።

Ver Capítulo Copiar




መዝሙር 50:9
6 Referencias Cruzadas  

ሕይወትንና እስትንፋስን፥ ሌሎችንም ነገሮች ለሰው ሁሉ የሚሰጥ እርሱ ስለ ሆነ ምንም ነገር አይጐድለውም፤ የሰውም ርዳታ አያስፈልገውም።


ይህም የተሟላ ዕድገት ያለው ኰርማ ወይም ወይፈን ከመሠዋት ይልቅ እግዚአብሔርን የበለጠ ያስደስተዋል።


ስለዚህ “ስለ እኔ በተጻፈው የሕግ መጽሐፍ መሠረት እነሆ እኔ መጥቻለሁ።


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios