መዝሙር 50:13 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 የኰርማዎችን ሥጋ እበላለሁን? ወይስ የፍየሎችን ደም እጠጣለሁን? Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም13 ለመሆኑ፣ እኔ የኰርማ ሥጋ እበላለሁን? የፍየልንስ ደም እጠጣለሁን? Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 የፍሪዳውን ሥጋ እበላለሁን? የፍየሉንስ ደም እጠጣለሁን? Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 መንገድህን ለኃጥኣን አስተምራቸው ዘንድ፥ ዝንጉዎችም ወደ አንተ ይመለሱ ዘንድ። Ver Capítulo |