መዝሙር 49:7 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 ሰው ራሱን መቤዠትም ሆነ ለሕይወቱ ቤዛ የሚሆነውን ዋጋ ለእግዚአብሔር መክፈል አይችልም። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም7 የሌላውን ሕይወት መቤዠት የሚችል ሰው፣ ወይም ለእግዚአብሔር ወጆ የሚከፍልለት ማንም የለም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 በኃይላቸው የሚታመኑ፥ በሀብታቸውም ብዛት የሚመኩ፥ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 ሕዝቤ፥ ስማኝ ልንገርህ፤ እስራኤልም እመሰክርብሃለሁ፤ አምላክስ እኔ አምላክህ ነኝ። Ver Capítulo |