መዝሙር 49:3 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 አንደበቴ የጥበብ ቃላትን ይናገራል፤ የልቤ ሐሳብም ማስተዋልን ያስገኛል። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም3 አፌ የጥበብን ቃል ይናገራል፤ የልቤም ሐሳብ ማስተዋልን ይሰጣል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ዝቅተኞችና ከፍተኞች፥ ሀብታሞችና ድሆች በአንድነት። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 እግዚአብሔር በግልጥ ይመጣል። አምላካችንም ዝም አይልም፤ እሳት በፊቱ ይነድዳል፥ በዙሪያውም ብዙ ዐውሎ አለ። Ver Capítulo |