| መዝሙር 44:17 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም17 ይህም ሁሉ የደረሰብን አንተን ሳንረሳና ቃል ኪዳንህንም ሳናፈርስ ነው።Ver Capítulo አዲሱ መደበኛ ትርጒም17 አንተን ሳንረሳ፣ ለኪዳንህም ታማኝነታችንን ሳናጓድል፣ ይህ ሁሉ ደረሰብን።Ver Capítulo መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 ከሚሳደብና ከሚላገድ ቃል የተነሣ፥ ከጠላትና ከቂመኛ ፊት የተነሣ ነው።Ver Capítulo የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 ለልጅ ልጅ ሁሉ ስምሽን ያሳስባሉ፤ አቤቱ፥ ስለዚህ ለዓለምና ለዘለዓለም። አሕዛብ ያመሰግኑሃል።Ver Capítulo |