መዝሙር 38:19 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም19 ያለ ምክንያት ጠላት የሆኑብኝ ኀያላን ናቸው፤ በስሕተትም የሚጠሉኝ ብዙዎች ናቸው። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም19 ብርቱዎች ጠላቶቼ ብዙ ናቸው፤ ያለ ምክንያት የሚጠሉኝም ስፍር ቍጥር የላቸውም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 በደሌን እናገራለሁና፥ ስለ ኃጢአቴም እተክዛለሁ። Ver Capítulo |