መዝሙር 25:1 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 እግዚአብሔር ሆይ! የልቤን ሐሳብ ወደ አንተ አቀርባለሁ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም1 እግዚአብሔር አምላክ ሆይ፤ ነፍሴን ወደ አንተ አነሣለሁ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 የዳዊት መዝሙር። አቤቱ፥ ወደ አንተ ነፍሴን አነሣለሁ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 አቤቱ፥ እኔ በየዋህነቴ እኖራለሁና ፍረድልኝ፤ እንዳልደክም በእግዚአብሔር አመንሁ። Ver Capítulo |