መዝሙር 2:11 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 እግዚአብሔርን በፍርሃት አገልግሉት፤ በመንቀጥቀጥም ተገዙለት። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም11 እግዚአብሔርን በፍርሀት አገልግሉት፤ ለርሱ በመንቀጥቀጥ ደስ ያሰኛችሁ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ለጌታ በፍርሃት ተገዙ፥ በረዓድም ደስ ይበላችሁ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ለእግዚአብሔር በፍርሀት ተገዙ፥ በረዓድም ደስ ይበላችሁ። Ver Capítulo |