መዝሙር 16:1 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 አምላክ ሆይ! የምታመነው በአንተ ስለ ሆነ ጠብቀኝ፤ Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም1 አምላክ ሆይ፤ መጠጊያዬ ነህና፣ በከለላህ ሰውረኝ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 የዳዊት ቅኔ። አቤቱ፥ በአንተ ታምኛለሁና ጠብቀኝ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 አቤቱ፥ ጽድቄን ስማኝ፥ ልመናዬንም አድምጠኝ፤ በተንኰለኛም ከንፈር ያልሆነውን ጸሎቴን አድምጠኝ፤ Ver Capítulo |