Biblia Todo Logo
La Biblia Online

- Anuncios -




መዝሙር 148:2 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

2 እናንተ የእርሱ መላእክት ሁሉ አመስግኑት፤ በሰማይ ያላችሁ ሠራዊቱ ሁሉ አመስግኑት።

Ver Capítulo Copiar

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

2 መላእክቱ ሁሉ አመስግኑት፤ ሰራዊቱ ሁሉ አመስግኑት፤

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

2 መላእክቱ ሁሉ፥ አመስግኑት፥ ሠራዊቱ ሁሉ፥ አመስግኑት።

Ver Capítulo Copiar

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

2 መላ​እ​ክቱ ሁሉ ያመ​ሰ​ግ​ኑ​ታል፤ ሠራ​ዊቱ ሁሉ ያመ​ሰ​ግ​ኑ​ታል።

Ver Capítulo Copiar




መዝሙር 148:2
6 Referencias Cruzadas  

ከዚህ በኋላ የእግዚአብሔር መንፈስ ወደ ላይ ከፍ አደረገኝ፤ ከበስተኋላዬም “በሰማይ ለሚኖር እግዚአብሔር ምስጋናና ክብር ይሁን!” የሚል ታላቅ ድምፅ ሰማሁ።


የንጋት ከዋክብት በአንድነት ሲዘምሩ፥ መላእክትም ሁሉ እልል ሲሉ አንተ የት ነበርክ?


የሰማይና የምድር፥ በውስጣቸው ያሉትም ነገሮች ሁሉ አፈጣጠር በዚህ ሁኔታ ተፈጸመ።


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios