መዝሙር 147:17 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም17 በረዶውንም እንደ ጠጠር አድርጎ ያወርደዋል፤ እርሱ የሚልከውን ውርጭ ማንም ሊቋቋመው አይችልም። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም17 የበረዶውን ድንጋይ ቍልቍል ይወረውረዋል፤ በውሽንፍሩስ ቅዝቃዜ ፊት ማን ሊቆም ይችላል? Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 በረዶውን እንደ ፍርፋሪ ያወርዳል፥ በቁሩ ፊት ማን ይቆማል? Ver Capítulo |