20 የባሳንንም ንጉሥ ዖግን ገደለ፤ ፍቅሩ ዘለዓለማዊ ነው።
20 የባሳንን ንጉሥ ዐግን የገደለ፤ ምሕረቱ ለዘላለም ነውና።
20 የባሳንን ንጉሥ ዐግን፥ ፍቅሩ ለዘለዓለም ነውና፥
ከዚያም በኋላ እስራኤላውያን ተመልሰው ወደ ባሳን የሚወስደውን መንገድ ተከትለው ሄዱ፤ የባሳን ንጉሥ ዖግ በኤድረዒ ከእነርሱ ጋር ጦርነት ለመግጠም ከመላ ሠራዊቱ ጋር ወጣ።