19 የአሞራውያንን ንጉሥ ሲሖንን ገደለ፤ ፍቅሩ ዘለዓለማዊ ነው።
19 የአሞራውያንን ንጉሥ ሴዎንን የገደለ፤ ምሕረቱ ለዘላለም ነውና።
19 የአሞራውያንን ንጉሥ ሴዎንን፥ ፍቅሩ ለዘለዓለም ነውና፥
ወደዚህም ስፍራ በደረስን ጊዜ፥ የሐሴቦን ንጉሥ ሲሖንና የባሳን ንጉሥ ዖግ ሊወጉን መጥተውብን ነበር፤ ነገር ግን እኛ ድል አደረግናቸው፤