መዝሙር 129:3 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 ጀርባዬን በጅራፍ ተልትለው፥ የታረሰ ማሳ አስመስለውታል። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም3 ዐራሾች ጀርባዬን ዐረሱት፤ ትልማቸውንም አስረዘሙት።” Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 አራሾች በጀርባዬ ላይ አረሱ፥ ትልማቸውን አስረዘሙ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 አቤቱ፥ ኀጢአትንስ ብትጠባበቅ፥ አቤቱ፥ ማን ይቆማል? Ver Capítulo |