AA AA AA AA መዝሙር 119:76 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም76 ለእኔ ለአገልጋይህ በሰጠኸው የተስፋ ቃል መሠረት ዘለዓለማዊው ፍቅርህ ያጽናናኝ። Ver Capítulo Copiarአዲሱ መደበኛ ትርጒም76 ለአገልጋይህ በገባኸው ቃል መሠረት፣ ምሕረትህ ለመጽናናት ትሁነኝ። Ver Capítulo Copiarመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)76 ምሕረትህ ለመጽናናቴ ትሁነኝ፥ እንደ ቃልህም ለባርያህ ይሁነው። Ver Capítulo Copiar |